0%
Caution: JavaScript execution is disabled in your browser or for this website. You may not be able to answer all questions in this survey. Please, verify your browser parameters.

ሀሎ

Apart Together የCOVID-19 ወረርሽኝ በተፈናቃዮች እና ስደተኞች ላይ ያደረሰውን ተጽዕኖ የሚያጠና ዓለም አቀፍ ጥናት ነው። ይህም በዓለም የጤና ድርጅት (World Health Organization)፣ በGhent University እና University of Copenhagen የሚመራ የጥናት ማዕከላት ኮንሶርቲየም የሚመራ ነው። የጥናቱ መሰረታዊ አላማ ስደተኞች እና መጠለያ ውስጥ በሚገኙ ስደተኞች በኮቪድ-19 ወረርሽኝን ላይ ያላቸው ተሞክሮ እና ለመቋቋም የሚያግዟቸው ነገሮች ምን እንደሆኑ ማጥናት ነው፡፡ አጥኝዎቹም ይህን መረጃ መሰረት በማድረግ ድርጅቶች እና ውሳኔ ሰጭ አካላት በወረርሽኙ ወቅት እና ከዎረርሽኙ በኋላ እንዴት ስደተኞችን እና በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ስደተኞችን በተሸለ መንገድ መደገፍ እንደሚችሉ ግብዓት ይሰጣሉ፡፡

ቋንቋዎትን ከማውጫው መምረጥ ይችላሉ

ይህን መጠይቅ በመሙላተዎ እናመሰግናለን

 

የ “የአካል ርቀትን የጠበቀ አንድነት” ቡድን
There are 36 questions in this survey.